Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
የትምህርት 4 ተቀበልነው ስጦታ: - • 55
ለ.
ሐ.
9. አማኞች በሁሉም መንገድ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በመተባበር ቃሉን በመታዘዝ እና የእርሱን ድምጽ ለመከተል የተጠራን ነን። የሚከተሉትን ጥቅሶች ያንብቡ እና ለመንፈስ ቅዱስ ምላሽ የምንሰጥበትን መንገድ ያብራሩ።
ሀ. ሮሜ 8፡22-27
ለ. ኤፌሶን 4፡30
ሐ. ገላትያ 5፡16
መ. ኤፌሶን 5፡18
ሠ. 1 ተሰሎንቄ 5፡19
10. ጌታ እግዚአብሄር የክርስቶስን አካል ጠንካራ እና ጎልማሳ ለማድረግ የእርሱን ስጦታዎችን የሰጣቸው ወንዶችንና ሴቶችን ለቤተክርስቲያን ሰጥቷል። ኤፌሶን 4፡ 11-15ን አንብብና ክርስቶስ ቤተክርስቲን ብርቱ ጉልበት እንዲኖራትና በብስለት እንድታድግ ለቤተክርስቲያን ምን ዓይነት የተለዩ መሪዎችን ሰጥቷል?
11. መንፈስ ቅዱስ መንፈሳዊ እውነትን የመረዳት ችሎታን እና በእግዚአብሔር ሙላት እንድንሞላ ኃይል ይሰጠናል፡፡ ኤፌሶን 3፡ 16-19ን አንብብና መንፈስ ቅዱስ በእኛ ውስጥ እንዲሠራ ጳውሎስ የሚጸልዩባቸውን ሦስት ነገሮች ዘርዝሩ.
ሀ.
ለ.
ሐ.
ጌታ ኢየሱስ ለእኛና እርሱን እንደ ጌታ እና አዳኝ አድርገው በእርሱ ለሚያምኑ ሁሉ ጸለዮል፡፡ መንፈስ ቅዱስ እንደሚመጣና መኖሪውንም በእኛ ዘንድ እንደሚሆን ቃል ገብቶልናል፡፡ አሁን መንፈስ ቅዱስ ንስሃ በመግባት በኢየሱስ ክርስቶስ በሚያምኑት ሁሉ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ያድራለ (በውስጣቸው ይኖራል ) ። ለእያንዳንዱ አማኝ ክርስቲያን መንፈስ ቅዱስ በኢየሱስ እንዲያድጉ ለመርዳት እና በክርስቶስ በመንፈሳዊ ብስለት እንዲያድጉ የተለያዩ ስጦታዎች እና ችሎታዎች ይሰጣቸዋል፡፡
ማጠቃለያ
በእርግጠኝነት መንፈስ ቅዱስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥቱን ለመመሥረት በሚመለስበት ጊዜ አማኞች የሚቀበሉትን የወደፊት ውርስ የመቤዠት (የቅድመ ክፍያ) ነው። እግዚአብሔር
Made with FlippingBook - Online magazine maker