Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

60 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ

1. በቤተ ክርስቲያን ማገልገል እንድትችል መጋቢህን፣ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎቸን አልያም ዲያቆናትን አነጋግር 2. በቤተ ክርስቲያንህ ውስጥ በመንፈሳዊ ህይወታቸው የጎለመሱ ሁለት አማኞችን በማነጋገር የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው። የእነርሱ መንፈሳዊ ስጦታዎች ምን እንደሆኑ እና ስጦታዎቻቸውን እንዴት ለይተው ማወቅ እንደቻሉ። 3. በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያንህ ውስጥ በአግልግሎት መሳተፍ የምትችልበትን ምንገድ ፈልግና ማገልገል ጀምር።

የቤት ስራ

Made with FlippingBook - Online magazine maker