Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
ትምህርት 5 የምናሳየው ልዕቀት: • 65
ለ. እግዚአብሄር በክርስቶስ አኢየሱስ ለውጥን እና አዲስ ሕይወትን ለማምጣት ለሚያምኑ ሁሉ ያዘጋጀው ሕይወት እና የሰራው ስራ ምንድን ነው? (ቁ. 19)
ሐ. ክርስቶስን በመወከልና ሌሎችን ከእግዚአብሄር ጋር በማስትረቅ አገልግሎት ውስጥ የእኛ ድርሻ ምንድን ነው (ቁ. 20)
መ. እኛ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ምንለምነው ምልጃ ግለጽ(ቁ.. 21).
3. በክርስቶስ ያመኑት ሁሉ በሰዎች ሁሉ ፊት በምናደርገውና በምንናገረው በሁሉ ነገራችን ክርስቶስን እና የመንግስቱን ክብር እንድንወክል ተጥርተዋል። ማቲዎስ 5:13-16 ያንብቡና የሚከተሉትን ባዶ ቦታዎች ይሙሉ።
ሀ. እኛ የምድር ______________________ ነን።
ለ. እኛ የዓለም ______________________ ነን።
ሐ. እንግዲህ _____________________አይተው _____________________እንዲያከብሩ ______________________።
4. የሚያምኑትም ያለ ነቀፋና ንጹህ የእግዚአብሔር ልጆች ሆነው በጨለማ እና በኃጢአተኛ ዓለም ውስጥ እንደ ከዋክብት የሚያበሩ ሊሆኑ ይገባቸዋል። ፊልጵስዩስ ምዕራፍ 2፡12-16ን አንብብ። የሚከትሉተን ድርጊቶች ከተጓዳኙ እውነት ጋር ያዛምዱ።
ሀ. የራሳችሁን መዳን እፈፅማችሁ
________ ፈቃዱን በውስጣችሁ የሚፈጽም እርሱ ነውና
ለ. ሁሉንም ነገር
________ በዓለም ላይ እንዳሉ መብራቶች
ሐ. ነቀፋ የሌለባችሁ ናችሁ
________ በክርስቶስ ቀን [ጳውሎስ] በከንቱ አልሮጥም
መ. ከእነርሱ ጋር አብራችሁ
________ ያለ ማንጎራጎርና ክፉም ሳታስቡ
ሠ. የህይወትን ቃል አጥብቃችሁ ያዙ ________ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ
5. እያንዳንዱ አማኝ ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰጠውን መመሪያ በመከተል ንጹህ ህይወትን እና የቅድስና ኑሮን እንዲኖሩ የጌታ ፈቃድ ነው። 1 ተሰሎንቄ 4.1-8ን ያንብቡና ጳውሎስ አምላክን ለማስደሰት ምን ማድረግ እንዳለብን ምን ይነግረናል?
Made with FlippingBook - Online magazine maker