Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

78 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ

ሠ. በፍቅር የማይኖር

______ ዓለም ይጠላችኋል

ረ. በቃልና ወይም በንግግር ብቻ አንዋደድ

______ በሞት ውስጥ ይኖራል

6. አሁን የክርስቶስ አካል ነን እናም በእሱ ታሪክ ውስጥ የምንኖር እንደመሆናችን መጠን በክርስቶስ አንድ መንፈስ አንድ አካል እንደሆንን በማወቅ በክርስቶስ ለተሰጠን ለድነታችን የሚገባ ኑሮን እንንኖር ይገባል። ኤፌሶን 4፡1-6ን ያንብቡና ከተቀበልነው ጥሪ ጋር የሚገባ ስንኖር ልናሳያቸው የሚገባ ሶስት ባህሪያትን ይዘርዝሩ

ሀ.

ለ.

ሐ.

7. እንደ እግዚአብሔር ባለታሪክ ህዝቦች አማኞች እንዴት እንደሚኖሩ፣ መንፈስ ቅዱስን መከተልና እና እርስ በእርስ በአምልኮና ለእግዚአብሔር ምስጋናን በማቅረብ ለመታነጽ ጥንቃቄን ማድረግ አለባቸው ። ኤፌሶን 5፡15-21ን ያንብቡ እና ትዕዛዛቱን ከመግለጫዎች ጋር ያዛምዱ።

ሀ. እንዴት እንደምትራመድ

______ ከልባችሁ ወደ እግዚአብሔር ዘምሩ

በጥንቃቄ ተጠበቁ

ለ. እርስ በርስ ተነጋገሩ

______ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም እግዚአብሔር አብ

ሐ. በመዝሙርና በዝማሬ

______ እንደ ጥበበኛ ሳይሆን እንደ ጥበበኛ

መ. ሁልጊዜ ምስጋናን አቅርቡ

______ በመዝሙር፣ በዝማሬ እና በመንፈሳዊ ቅኔ

ሠ. ሞኖች አትሁኑ

______ የጌታ ፈቃድ ምን እንደሆነ ተረዱ

8. ጌታ እግዚአብሔር እኛን እንዲያስተምሩን ወደ በለጸገው የእግዚአብሄር ህዝብ ታሪክ እንዲመሩን ከሌሎች አማኞች ጋር በኅብረት እንድንኖር እና በቤተክርስቲያን ውስጥ የሚገኙትን አማኞችን እንዲጠብቁ እግዚአብሔር መንፈሳዊ መሪዎች ሰጥቶናል። የሚቀጥሉትን ጥቅሶች ከትክክለኛው መልስ ጋር አዛምዱ።

ሀ. ዕብራውያን 13፡7

______ ለመሪዎችህ ተገዛ በአክብሮትም ታዘዛቸው

ለ. ዕብራውያን 13፡17

______ የመሪዎችህን ህይወት በጥንቃቄ ማጤንና ምሳሌነታቸውን መከተል።

ሐ. 1 ተሰ. 5፡12-13

______ በእግዚአብሔር ፊት በመንፈሳዊ ህይወት የሚገሥጹአህን መሪዎችህን አከብር

Made with FlippingBook - Online magazine maker