Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

ትምህርት 7 እኛ የምንዋጋው ጠላት • 89

መ. ቆላ. 2፡15

______ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ዲያብሎስን አሸንፎ በግልጽ አስቀመጠው

4. አማኞች ጥንቁቅ፣ ንቁ እና አስተዋይ መሆን አለባቸው ምክንያቱም ሰይጣን ቢሸነፍ እንኳን እንደተራበ አንበሳ የሚውጠውን ፈልጎ ይዞራልና። 1 ጴጥሮስ 5፡8-11 አንብብ እና ባዶዎቹን ሙላ።

ሀ. እኛ ለዲያቢሎስ ስራ ______________________ እና _____________________ ምሆን አለብን(ቁ. 8)

ለ. ዲያብሎስ ______________________________ፈልጎ _______________ አንበሳ ይዞራል(ቁ.8) ።

ሐ. በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ እና እህቶቻችሁ ያን______________________________እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት __________________________ነው እኛ የተጠራነው (ቁ. 9)።

መ. መልካሙን ተጋድሎ ጸንተን ከተቃወምን በኋላ እግዚአብሄር ራሱ በእምነታችን 1) ______________ 2) ________________________ 3) _______________________ እና 4) ______________ ______________________ ያደርገናል (v. 10)።

5. ዓለምንም ሆነ በዓለም ውስጥ ያሉትን ነገሮች መውደድ የለብንም፤ ይህንን ማድረግ የእግዚአብሄር አባትን ፍቅር አለመቀበል ነው። 1 ዮሐንስ 2፡ 15-17 ያንብቡ እና የሚከተሉትን ጥያቄዎች ይመልሱ።

ሀ. እውነት ወይም ሐሰት። ማንም ይህን ዓለም የሚወድ ከሆነ የአብ ፍቅር በዚያ ሰው ላይ ይጸናል ያንን ሰው ይገዛል።

ለ. ከአብ ያልሆኑ ከዓለም የሚመጡ ሦስት ነገሮች ምንድን ናቸው?

i. የ __________________________ ፍላጎቶች

ii. የዓይን ______________________

iii. ስለ _______________________መመካት

ሐ. ዮሐንስ ስለ ዓለም ሁኔታ ምን አለ? የእግዚአብሔርንስ ፍቃድ ስለሚፈጽም ሰው ምን ይላል?

6. በውስጣችን የሚኖር መንፈስ ቅዱስ ለእግዚአብሄር ለመኖር እንድንችል ኃይልን ይሰጠናል እናም በአሮጌው ተፈጥሮአችን እና በዓአለም ፈተናዎች ውስጥ እንዳንወድቅ ያግዘናል። በክርስቶስም የድልን ህይወት እንድንኖር ይረዳናል። ሮሜ 8፡1-17 ያንብቡና ባዶዎቹን ሙሉ:

ሀ. በ ____________________ ላሉት ሰዎች አሁን ኩነኔ የለባቸውም (ቁ 1)።

Made with FlippingBook - Online magazine maker