Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
90 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ
ለ. በ __________________________________ እንጂ በ ________________________________ አይደላችሁም (ቁ. 9) ።
ሐ. እኛ ዕዳ አለብን እንደሥጋ ፈቃድ ሳይሆን __________________________________________ (ቁ 12)።
መ. የ __________________________ መንፈስ አልተቀበላችሁም ነገር ግን እንደ _________________ የልጅነትን መንፈስ ተቀብላችሁ እንጂ(ቁ. 15)።
7. ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወይም እርሱ ስለ ሰራው ስራ የምንሰማው ነገር ሁሉ እውነት አይደለም። ስለዚህ መናፍስትን መመርመር ወይም መፈተን አለብን፤ ምክንያቱም በውስጣችን ያለው እርሱ ከሁሉ ይበልጣልና። 1 ዮሐንስ 4፡1-6ን አንብብ።
ሀ. መንፈስን እንዴትስ ትመረምራላችሁ ማለትም የእግዚአብሄርን መንፈስ እንዴት ታውቃላችሁ? (ቁ. 1-3)
ለ. መንፈስ ቅዱስ (በእናንተ ውስጥ ያለው) በ __________________________________________ (ቁ .4) ውስጥ ካለው ይበልጣል።
8. ሰዎች በእምነታችን ምክንያት በተሳሳተ መንገድ ሲረዱን፣ ሳይቀበሉን ሲቀሩና አልፎ ተርፎም ሲጠሉን ልንገረም ወይም ልንሸነፍ አይገባም። ምክኒያቱክ እኛ በተመሳሳይ መንገድ በሰዎች የተጠላውንና መከራን የተቀበለውን የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ፈለግ እንከተላለንና። የሚከተሉትን ጥቅሶች አንብቡና ለጥያቄዎቹ መልስ ይስጡ።
ሀ. ዮሐንስ 15፡18-21ን አንብብ። ለምንድን ነው ዓለም የሚጠላን?
ለ. 1 ዮሐንስ 3፡11-15ን አንብብ። ዓለም ቢጠላን መገረም የሌለብን ለምንድን ነው?
ሐ. ያዕ. 4፡1-7ን አንብብ። ዓለምን የሚቆጣጠረው (ሰይጣንን) ከእኛ እንዲሸሽ ለማረጋገጥ ምን ማድረግ አለብን?
በመጻሐፍ ቅዱስ መሠረት ዲያቢሎስና የመጀመሪያዎቹ ሰብዓዊ ጥንዶች (ባልና ሚስት) በእግዚአብሔር አመራር እና አገዛዝ ላይ አመፁ፤ እናም የእነርሱ ዓመፅ ዓጽናፈ ዓለሙን ወደ ጦርነት ውስጥ አንዲገባ አስገድዶታል። የሰው ዘር በዔድን ገነት ከወደቀበት ጊዜ አንስቶ እግዚአብሔር በፍጥረት ሁሉ ውስጥ የሚኖረውን ሰይጣንና ዓመፀኛነቱን ሁሉ ለማሸነፍ አንድያ ልጁን ወደዚህ ተመሳሳይ ፍጥረት መላክን ወስኗል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዓጽናፈ ዓለም ውስጥ ያለውን ዲያብሎስን ለማሸነፍ፣ የኃጢአታችንን ዕዳ ለመክፈል እና የእግዚአብሄርን መንግስት ሙላት ለመመለስ- ወደ ዓለም ገባ። ምስጋናና ክበር ለእግዚአብሔር ይሁንና በዚህ በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ስራ ምክንያት ዲያቢሎስ ተሸነፈ ለሚያምኑትም ሁሉ የምትሰጥ የእግዚአብሔር መንግሥት አመጣልን!
ማጠቃለያ
አሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ያመንን እኛ ከጨለማ መንግስት ነጻ ወጥተን ውድ ወደሆነው ወደ ልጁ መንግሥት ፈልሰናል (ቆላ 1፡13)። አሁን ውጊያውን ተቀላቅለናል፤ እኛ በዚህ ሰልፍ ውስጥ
Made with FlippingBook - Online magazine maker