Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
94 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ
ተሰይሟል። “የኦንቶሎጂክ መከራከሪያ” (አምላክ መኖሩን የሚያብራራ የፍልስፍና መንገድ) በመባል በሚታወቀው የአመክንዮ ስልት በመፍጠር ይታወቃል።
የአንስለም- ለማስተማር ጸሎት
አቤቱ አምላኬ ሆይ: ዛሬ፣ መቼ እና እንዴት እንዳይህ ልቤን አስተምረው
የት እና እንዴት እንደማገኝህ። አንተ ሰራኸኝ እንደገናም ሰራኸኝ ስጦታንም ለእኔ ሰጠኸኝ እኔ ያሉኝን መልካም ነገሮች ሁሉ አሁንም እኔ አላውቃቸውም። እኔ እስካሁን አላደረግኩትም እኔ የተገኘሁበትን ነገር። እንድፈልግ ካላስተማርከኝ በቀር እኔ መፈለግ አልችልም እኔ ላገኝህም አልችልም ለእኔ ራስህን ካላሳየኸኝ በቀር። በእውነት ከልቤ ልፈልግህ በመሻቴ ውስጥ ሁሉ አንተን ልፈልግህ አንተን በመውደድ ልፈልግህ ባገኘሁህም ጊዜ አንተን ልውደድህ።
~ Don L. Davis. A Sojourner’s Quest. Wichita, KS: The Urban Ministry Institute, 2010, p. 98.
ውድ የሰማይ አባታችን ሆይ የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ሆይ በጠላት በዲያቢሎስ ላይ ለልጆችህ ስለሰጠሃቸው ድል እናመሰግናለን። ለእኛ ያለህ ፍቅር አንድ ልጅህን እንድትሰጠንና እኛም አሁን ከጨለመ መንግሥቱ ነፃ ወጥተን ወደ ልጅህ መንግሥት እንድንፈልሰ አድርጎናል። ኃጥያነቴን ሁሉ ይቅር አልከኝ በመሰቀል ላይ በፈሰሰው ደም በኩል ሰላምን አደረክልኝ፣ በስሙም የዘለአለም ህይወት ሰጥቶኛል። ውድ አባቴ ሆይ አመሰግናለሁ እኔ አሁን ልጅህ ነኝ መንፈስ ቅዱስ ይመራኛል እናም ያሳየኛል፣ በመሆኑም በኢየሱስ ስም በድል መራመድ እችላለሁ። ወደ ፈተና አታግባኝ ከክፉ ሁሉ አድነኝ። የእኔ ብቸኛ ምኞት በማንነቴን እና እኔም በማደርገው ነገር ሁሉ ስትከብር እና ስትወደስ ማየት ነው። አሁን አንተን ደስ እንዳሰኝህ ዛሬ ጸጋን ስጠኝ፤ አንተ ብቻ ምስጋናዬ ይገባሃልና። እነዚህን ሁሉ በኢየሱስ ስም እጸልያለሁ አሜን.
የልብ ጩኸት ለጌታ
በዚህ ድህረ-ገጽ www.tumi.org/sacredroots , ተጨማሪ የጽሁፍ እና የቪዲዮ መርጃዎችን በተቀናጀ መልኩ አለን።
ለተጨማሪ ጥናት
Neil T. Anderson. Victory over the Darkness . Bloomington, MN: Bethany House Publishers, 2013.
Made with FlippingBook - Online magazine maker